የአዮዲን እጥረት የሕጻናታን አይ ኪው (IQ) ሊቀንስ ይችላል ተባለ!


ቢቢሲ ባሰራጨው ዘገባ፣ በእርግዝና ወቅት እናቶች አዮዲንን ካልወሰዱ (እጥረት ካጋጠማቸው) የሚወልዷቸው ሕጻናት አይ ኪው (IQ) ሊቀንስ እንደሚችል ተመራማሪዎች ባደረጉት ጥናት ግኝታቸውን ይፋ አድረገዋል፡፡ አዮዲን በሰውነታችን ውስጥ ሆርሞንን ለመስራት ጥቅም ላይ ከመዋሉ በተጨማሪ ለአዕምሮ እድገት እጅግ ወሳኝ ማዕድን ነው፡፡ የብሪቲሽ ዲያቤቲክ አሶሴሽን ድህረ ገጽ አንዲት ነፍሰ ጡር ወይም የምታጠባ እናት በቀን 250 ማይክሮ ግራም፣ ወጣቶች ደግሞ 150 ማክሮ ግራም በቀን መወሰድ እንዳለበት ይምክራል፡፡ ለበለጠ BBC ይመልከቱ፡፡

No comments:

| Copyright © 2013 Lomiy Blog