Posted by
Unknown
|
Saturday, December 21, 2013 |
Saturday, December 21, 2013
ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ ዐረፉ
አብዛኞቻችን የመዝገበ ቃላትን አጠቃቀም የተማርንበትን ‹እንግሊዝኛ -አማርኛ መዝገበ ቃላት›› ያዘጋጁት ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ በ83 ዓመታቸው ታኅሣሥ 11 ቀን 2006 ዓም ዛሬ ዐረፉ፡፡ ዶክተር አምሳሉ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ከሚባልበት ዘመን ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያስተማሩ መምህር ነበሩ፡፡ Source: http://www.danielkibret.com/
No comments: