ማንዴላና የስፖርት ውርሳቸው

የስፖርት አዋቂዎች እንደሚሉት ማንዴላ ከዓለማችን ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች በተለየ ስፖርትን በሰላም መሣሪያነት ተጠቅመዋል ። ለስፖርት ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበሩት ማንዴላ በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ የስፖርት ተቋማትና በስፖርት ዓዋቂዎች ዘንድ ትልቅ ከበሬታ አላቸው ።
የዛሬ ሳምንት ሐሙስ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ የነፃነት ታጋይ ብቻ ሳይሆኑ ስፖርት ዓለምን የመለወጥ ኃይል እንዳለው የሚያምኑ መሪ እንደነበሩም ታዋቂ የስፖርት ሰዎች ምስክርነታቸን እየሰጡ ነው ። የስፖርት አዋቂዎች እንደሚሉት ማንዴላ ከዓለማችን ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች
በተለየ ስፖርትን በሰላም መሣሪያነት ተጠቅመዋል ። ለስፖርት ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበሩት ማንዴላ በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ የስፖርት ተቋማትና በስፖርት ዓዋቂዎች ዘንድ ትልቅ ከበሬታ አላቸው ። የፓሪስዋ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባ አላት
ሃይማኖት ጥሩነህ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሃመድ
Source: www.dw.de

No comments:

| Copyright © 2013 Lomiy Blog