ሚያዝያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ቴሬንሴ ሊዮንስ በዋሽንግተን ፖስት ላይ “ነጻና ፍትሀዊ ምርጫን ከኢትዮጵያ ጋር ምን
አገናኘው?”በሚል ርዕስ ባሰፈሩት ጽሁፍ በመጪው ግንቦት 16 በ ኢትዮጵያ የሚካሄደው ምርጫ የመርሀግብር ማሟያ እንጂ ትርጉም ያለው እንዳልኾነ ገልጸዋል። ሂደቱ ከቅድመ-ምርጫ ጀምሮ ፍትሀዊና ዲሞክራሲያዊ እንዳልነበር በስፋት ያብራሩት ጸሃፊው ”ዜጎች አዲስ መንግስት የማይመርጡበት ትርጉም የለሽ ምርጫ”ሲል አጣጥለውታል። የአሜሪካ ምክትል የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ ወንዲ ሸርማን ኢትዮጵያን ዲሞክራሲያዊ ሀገር ማለታቸውና በመጪው ሳምንት ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውንም ምርጫ ነጻና ዲሞክራሲያዊ ብለው ማሞካሸታቸውን ተችተዋል።
ጸሃፊው እንደሚሉት ምርጫው ለውጭ አገር ህጋዊ ተቀባይነት ማስገኛ ተብሎ በየጊዜው ከሚደረግ ይልቅ፣ በአገር ውስጥ ያለውን ህዝብ ለመቆጣጠርና አፈና ጉልበትን ለማሳየት ተብሎ የሚደረግ መሆኑን ጠቅሰዋል። በጆርጅ ማሶን ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት ፀጻፊው ፣ ገዢው ፓርቲ በ2002 ምርጫ ካገኘው ውጤት ያልተናነሰ እንደሚያገኝም ገልጸዋል።
Casinos Near Me - Las Vegas - Mapyro
ReplyDeleteCasinos 군산 출장샵 Near Me · Big 순천 출장안마 Elvis Casino · Casino at the Palazzo Casino 천안 출장안마 · Casa de Leon Casino · 하남 출장마사지 Casino at the Bellagio Hotel · Casa 광주 출장안마 Del Mar